...

ሆንዳ እጅግ የረቀቀ የተባለለትን ያለ አሽከርካሪ የሚንቀሳቀስ መኪና ሰርቶ ለገበያ አቀረበ

የጃፓኑ መኪና አምራች ኩባንያ ሆንዳ እስከዛሬ ከተሰሩት ሁሉ በቴክኖሎጂው የላቀ ነው የተባለለትን እራሱን የሚያሽከረክር መኪና ሰርቶ 100 የሚሆኑ ሞዴሎችን ለሽያጭ አቀረበ፡፡

...

የጸረ ወባ መድሃኒቶች የካንሰር ህክምና የጎንዮሽ ጉዳትን ለመቀነስ

የጸረ ወባ መድሃኒቶች በካንሰር ህክምና ምክንያት የሚመጡ ጉዳቶችን መቀነስ የሚያችሉ ተስፋ ሰጭ ምክቶችን ማሳየታቸው ተነገረ፡፡

...

የእንሰት ምርትን በዘመናዊ መንገድ ማልማት

ይህ ትልቅ ሃብት የተለያዩ የቴክኖሎጂ አመራጮች እና የአሰራር ስርዓቶች ተግባራዊ የሚደረግብት ከሆነ በአፍሪካ ቀጣናዎችም ይሁን በአለም ገበያ እጀግ ተወዳዳሪ የመሆን አቅም አለው፡፡

...

ከኮሮና ያገገሙ ሰዎች በሽታው ሳይዛቸው ከተከተቡ ሰዎች 500 እጥፍ የሆነ የአንቲቦዲ ልዩነት አላቸው

ከዚህ በፊት በኮሮና ቫይረስ ተይዘው ያገገሙ ሰዎች አንድ ክትባት ብቻ ቢከተቡ ከስጋት ነጻ እንደሚሆኑ ተነገረ፡፡